You are currently viewing ቤሊንግሃም ወደ ሊቨርፑል፤ ኤንዞ ወደ ቼልሲ? የጥር ወር የዝውውር ወሬዎች  – BBC News አማርኛ

ቤሊንግሃም ወደ ሊቨርፑል፤ ኤንዞ ወደ ቼልሲ? የጥር ወር የዝውውር ወሬዎች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/f710/live/fe7c2b90-9e31-11ed-8f65-71bfa0525ce3.jpg

የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ በዘንድሮው የጥር ወር ዝውውር መስኮት ያልተጠበቁ ዜናዎች የተሰሙበት ሊግ ሆኗል። አንድ የስፖርት አጥኚ ቡድን ባወጣው ዘገባ መሠረት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ በጥር ወር ብቻ 440 ሚሊዮን ዩሮ በማውጣት ክብረ ወሰን ሰብሯል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply