ቤልጂዬማዊው ገበሬ በስህተት የፈረንሳይን ድንበር ተጋፋ – BBC News አማርኛ

ቤልጂዬማዊው ገበሬ በስህተት የፈረንሳይን ድንበር ተጋፋ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/30C1/production/_118318421_fe1fc43b-2591-4090-8450-de763b14fac5.jpg

ቤልጂዬማዊው ገበሬ ድንበር የሚለየውን ድንጋይ የገፋው ድንጋዩ ማረሻ ‘ትራክተሩ’ ውስጥ ገብቶ ስለተሰነቀረበት በተሰማው ብስጭት ነበር። ገበሬው ድንጋዩን ካነሰባት ቦታ እንዲመልስና የሁለቱን ሃገራት ድንበር እንዲያቀና ተጠይቋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply