You are currently viewing ቤተሰቡን በእስራኤል አየር ጥቃት የተነጠቀው የአልጀዚራው ጋዜጠኛ  – BBC News አማርኛ

ቤተሰቡን በእስራኤል አየር ጥቃት የተነጠቀው የአልጀዚራው ጋዜጠኛ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/8ffe/live/c7fa40c0-74a0-11ee-b315-7d1db3f558c6.jpg

የጋዛ ሰፈሮችን ወደ ፍርስራሽ ክምርነት የቀየሩት የእስራኤል አየር ጥቃቶችን በድፍረት ሲዘግቡ ከነበሩት አንዱ ዋኤል አልዳህዱ ነው። ዓለም ትኩረቱን ሁሉ በጋዛ ሰርጥ ላይ ባደረገበት ወቅት አልዳህዱ ከጋዛ ተሰሚ ድምጾች አንዱ ሆኗል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply