You are currently viewing ቤተክርስቲያን ያወገዘቻቸው አካላት ላይ የዕግድ ውሳኔ ተላለፈ።          የካቲት ፫ ቀን ፪፼፲፭ ዓ.ም           አሻራ ሚዲያ ፣  የዕግድ ጥያቄ የቀረበለት ፍርድ ቤት በኢትዮጵያ ኦ…

ቤተክርስቲያን ያወገዘቻቸው አካላት ላይ የዕግድ ውሳኔ ተላለፈ። የካቲት ፫ ቀን ፪፼፲፭ ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የዕግድ ጥያቄ የቀረበለት ፍርድ ቤት በኢትዮጵያ ኦ…

ቤተክርስቲያን ያወገዘቻቸው አካላት ላይ የዕግድ ውሳኔ ተላለፈ። የካቲት ፫ ቀን ፪፼፲፭ ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የዕግድ ጥያቄ የቀረበለት ፍርድ ቤት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የዕግድ አቤቱታ መሠረት፣ ቤተ ክርስቲያኗ ሕገ ወጥ ናቸው ባለቻቸው አካላት ላይ የዕግድ ትዕዛዝ መስጠቱ ተሰምቷል፡፡ ቤተ ክርስቲያኗ በቅኖናና ዶጋማዬ ያፈነገጠ ሕገ ወጥ ኢጲስ ቆጰሳት ሹመት ፈጽመዋል ያለቻቸውን አካላት፣ ከድቁና ጀምሮ የቤተ ክህነት ማዕረጋቸውን ማንሳቷ ይታወሳል። በዚሁ መሰረት ከቤተ ክርስቲያኗ የዕግድ ጥያቄ ለፍርድ ቤት ማቅረቧ የሚታወስ ነው፡፡ በጉዳዩ ላይ የቤተክርስቲያኗ የህግ ክፍል ዝርዝር መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply