ቤተክርስትያን ያፈረሱ አማራን ያፈናቀሉት የመሰረተ ልማት ሚንስትር ሆነው ተሾሙ !

ይድነቃቸው ከበደ ======== የሥልጣን ማረፊያ ወይስ ማረፊያ /ማረሚያ ቤት፤ የቱ የገባቸው ነበር ?! በሰሜን ምዕራብ ሸዋ – ሰላሌ ሀገረ ስብከት፣ ለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ፣ ገዋሳ በተባለ ሥፍራ አገልግሎት እየሰጠ ይገኝ የነበረውን የመጥምቀ መለኰት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን በሰኔ ወር 2009 ዓ.ም በሕገ ወጥ ግንባታ ሽፋን በግብታዊነት እንዲፈርስ ተደርጓል ። በዚህም ምክንያት ታቦቱንም በመዘጋጃ ቤቱ ኮንቴይነር ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ ፣ ንዋያተ ቅዱሳቱንም በመዘጋጃ ቤቱ መጸዳጃ ቤት አጠገብ አላግባብ ተቀምጠው የቆዩ ሲኾን፤ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply