ቤተ ክህነት በንፁኃን ዜጎች ላይ የተፈጸመውን ግድያ አወገዘች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቤተ ክህነት በምዕራብ ወለጋ ጥቅምት 22 / 2013 በንፁኃን ዜጎች ላይ የተፈጸመውን ግድያ አወገዘች። ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ ምንም ዓይነት የፖለቲካ አመለካከት የሌላቸውን ንፁኃን መግደል ነውር ነው ብለዋል። ቅዱስ ሲኖዶስ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply