“ቤተ ክርስቲያን ፈተናን መሻገር የሚያስችል ተቋም መፍጠር ይኖርባታል” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

አዲስ አበባ: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያሪክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የ2016 ቅዱስ ሲኖዶስ ርክበ ካህናት ምልዓተ ጉባኤ ዛሬ መጀምርን አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር “ቤተ ክርስቲያን በሁለተናዊ ፈተናዎች፣ በፍቅረ ሢመት እና እራስን በራስ የመሾም አባዜ ፈተና ተጠምዳለች፤ ይህን ፈተና መሻገር የሚያስችል ተቋም መፍጠር ይኖርብናል” ብለዋል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በቤተ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply