ቤንጃሚን ሴስኮ በላይፕዚግ ለመቆየት ወስኗል!ስሎቬንያዊው የፊት መስመር አጥቂ ቤንጃሚን ሴስኮ በታላላቅ ክለቦች ሲፈለግ ቢቆይም በቡንደስሊጋው ክለብ ሌፕዚግ ለመቆየት ቤንጃሚን ሴስኮ በላይፕዚ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/LOskE257iYA8pI4HBYPZ9qwonXks0CUdA9Xx1SHccUcDPMxTw9P4YidpGF-Td_qlTeLiLGwRNJ2shsCKIS2pzOKtCku2vOfXqbKG3Z16-BXPINjmlka_rSJEvh1jqg0hROH871aVCvJR53XxB1ggMl_a0dCXSOdc2ALvk4IBzeoNOhpwLDLi9Ei5SVOHaAyyp5bF2jCzugcUIx0cMovTPbVxu-vaBib_NSvyR78_SSiNQSkf4hsSukpE90VQmvp9rPRxWsoJTA4501Ekd2pcLVQa-OPthHFeT_HNA2FAssKjrosXDNL57KBhULrjZlrQwTNnrYa9XX69S5IPPc8wlg.jpg

ቤንጃሚን ሴስኮ በላይፕዚግ ለመቆየት ወስኗል!

ስሎቬንያዊው የፊት መስመር አጥቂ ቤንጃሚን ሴስኮ በታላላቅ ክለቦች ሲፈለግ ቢቆይም በቡንደስሊጋው ክለብ ሌፕዚግ ለመቆየት ቤንጃሚን ሴስኮ በላይፕዚግ ለመቆየት እና ከተሻሻሉ ሁኔታዎች ጋር አዲስ ኮንትራት ለመፈራረም መወሰኑ ተገልጿል።

ተጨዋቹ በጀርመኑ ክለብ ሌፕዚግ የቀረበለትን ከበፊቱ የተሻሻ አዲስ ኮንትራት ለመቀበል ከስምምነት መድረሱ ተዘግቧል።

ቤንጃሚን ሴስኮ ከፕርሚየር ሊግ ክለቦች አርሰናል ፣ ማንችስተር ዩናይትድ እና ቼልሲ የዝውውር ጥያቄዎች ቀርበውለት እንደነበር ይታወሳል።

በጋዲሳ መገርሳ

ሰኔ 04 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply