“ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወልደ”

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እምነት እና እውነት፤ ጽናት እና መስዋዕትነት ያቆሟት ሀገር፡፡ በሳል ነገሥታት፤ ሩቅ አሳቢ ሊቃውንት ሕግ መስርተው ሥርዓት አጽንተው ሀገራቸውን ልዩም ምስጢራዊም አድርገዋት አልፈዋል፡፡ ኢትዮጵያ ከቀሪው ዓለም ትለያለች ሲባል ማሳያዎቹ የበዙ ናቸው፡፡ የልደት በዓል ክርስቲያኖች 44 የጾም እና የጸሎት ቀናትን አሳልፈው የሚያከብሩት ታላቅ በዓል ነው፡፡ ለ5 ሺህ 500 ዘመናት በጉጉት የተጠበቀው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply