ቤዛ የተሰኝው የቴዲ አፍሮ አዲስ ነጠላ ሙዚቃ ሊወጣ ነው፡፡ቴዲ አፍሮ ቤዛ የተሰኝ ህብረ ዝማሬ ነጠላ ሙዚቃ ሊያወጣ መሆኑ ታውቋል፡፡ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን/ ቴዲ አፍሮ/ ቤዛ የተሰኝ አዲስ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/vzrRSBC75pF5wvn2Rjk3vUMqJVud0w6CEu0utZdX0KkargIUBuoeVqrC2bGWkd6PvJuUSWp-QN20mEvoXpq7Nj1dh5UgFWj13JEbkLadsqRfwmz02fcjrX17InpWTsQZhA_hFD5JmXv9QwmT8WQ6Orn5CeaioTONCAc4aS44L15Wn7cpKfEd5N1tZGfsJ8ZyTdQ8kxzMmOGl2vqkCR7ZFN9Du7oIdADmYYVueAFoK3D2HHAlWGdpZqKcq4tu-B8STExqbT0kthH0lgrJOkB8RRSP1OswIZFdtYEMfcgbM-zOQhTGlztffCjPI9LVskADvci31l-3UsBhragS36Bz7A.jpg

ቤዛ የተሰኝው የቴዲ አፍሮ አዲስ ነጠላ ሙዚቃ ሊወጣ ነው፡፡

ቴዲ አፍሮ ቤዛ የተሰኝ ህብረ ዝማሬ ነጠላ ሙዚቃ ሊያወጣ መሆኑ ታውቋል፡፡

ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን/ ቴዲ አፍሮ/ ቤዛ የተሰኝ አዲስ ነጠላ ዜማ ለአድማጮቹ እንደሚያደርስ በማህበራዊ ትስሰር ገጹ ላይ አስፍሯል፡፡

አርቲስቱ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ላይ ቤዛ የተሰኝውን ህብረ ዝማሬ አዲስ ሙዚቃ በቅርቡ ለአድማጮቹ እንደሚያቀርብ አስታውቋል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

የካቲት 22 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Source: Link to the Post

Leave a Reply