ብሄራዊ ባንክ የባንክ ደንበኞች መረጃቸውን ወቅታዊ እንዲያደርጉ የሰጠው ቀነ ገደብ ሊጠናቀቅ ከ1 ወር ያነሰ ጊዜ እንደቀረው አስታወቀ

ሐሙስ ሚያዝያ 6 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የባንክ ደንበኞች መረጃቸውን ወቅታዊ እንዲያደርጉ የተራዘመው የኹለት ወር ቀነ ገደብ ሊጠናቀቅ ከ1 ወር ያነሰ ጊዜ እንደቀረው አስታውቋል። ብሄራዊ ባንክ እኤአ በ27/08/2021 በአገሪቱ ውስጥ ያሉ ኹሉም ባንኮች የደንበኞችን መረጃ አጣርተው እንዲያደራጁ…

The post ብሄራዊ ባንክ የባንክ ደንበኞች መረጃቸውን ወቅታዊ እንዲያደርጉ የሰጠው ቀነ ገደብ ሊጠናቀቅ ከ1 ወር ያነሰ ጊዜ እንደቀረው አስታወቀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply