ባሕር ዳር: መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ብልጽግና ፓርቲ ሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማ እንዲኾን የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል እንዲሁም በምክክሩም ንቁ ተሳታፊ ለመኾን ዝግጅት ማድረጉን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን መሪዎች ጋር የኮሚሽኑ የሥራ አፈጻጸም በተመለከተ ውይይት አድርገዋል። በመድረኩ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ […]
Source: Link to the Post