ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የህወሓትን ሕጋዊ ሰውነት ሰረዘ – BBC News አማርኛ

ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የህወሓትን ሕጋዊ ሰውነት ሰረዘ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/1383D/production/_102033997_mediaitem102033996.jpg

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይን (ህወሓት) ሕጋዊ ሰውነት መሰረዙን አስታወቀ። ቦርዱ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው ህወሓት በአመጻ ተግባር ላይ መሰማራቱን በተመለከተ ለማጣራት በፓርቲው የተሰጡ መግለጫዎችንና “በይፋ የሚታወቁ ጥሬ ሃቆችን በማቅረብ ፓርቲው ኃይልን መሠረት ያደረገ የአመጻ ተግባር ላይ መሣተፉን” በማረጋገጡ መሆኑን ገልጿል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply