የኮቪድ – 19 ወረርሽን ሲዛመት – ለአቅመ ደካሞች ምግቦችን በማዳረስና የአረጋውያንን ደኅነንት በማረጋገጥ ሁነኛ አስተዋፅዖዎችን ካበረከቱት ውስጥ የበጎ ፈቃድ ግልጋሎት ሰጪዎች ተጠቃሾች ናቸው።
የብሔራዊ በጎ ፈቃደኞች ሳምንት ከሜይ 18-24 ተከብሮ በሚውልባቸው ቀናት፤ የበጎ ፈቃድ ግልጋሎት ሰጪዎች ምግባራት ጎልተውና ደምቀው ተነስተዋል። በጣሙን ጠቃሚ ለሆኑ ግልጋሎቶቻቸውም የላቀ ዕውቅና እንዲሰጣቸው ተጠይቋል።
Source: Link to the Post