ብሬክስሩ ትሬዲንግ ለ41 ሺህ ዜጎች የግል ስብዕና ማጎልበቻ ስልጠና መስጠቱን አስታወቀ፡፡ከተመሠረተ አራት አመት የሆነው ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክስዮን ማህበር 41 ሺህ ዜጎችን አሰልጥኛለሁ ብሏ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/Zdj66ga0I58nimL0adl5xH8bzoX2owa7g05eUeH7H4n48Dx_wkvZ1i3z_gHCzDjeOPgF3-C5kry7Q0f8Z0mzF3DgF2JxcuW6xUF3S0nmXKlSudUIFFz4zQ0uatzazLCYTsZDIcX6M0bBRMd1VuLr110ZsceTJCKa6eGkhmahJ8W2msUAMTPuy9KkKPYp1VKa5R_Z6_tKjDxfiO7XTG-dLIBrBCMW-EjdaOGRlwKoBTXzXqMj2zjY1UEtn-7Zi0lqT_gGU0XYzB6JFSxJA05eUbUHr3LIcVjU7w6YkPhz5aJbn2CMNCB8BUXya-HVWsWPK_KfsJCbxySvR9Xwasx1jw.jpg

ብሬክስሩ ትሬዲንግ ለ41 ሺህ ዜጎች የግል ስብዕና ማጎልበቻ ስልጠና መስጠቱን አስታወቀ፡፡

ከተመሠረተ አራት አመት የሆነው ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክስዮን ማህበር 41 ሺህ ዜጎችን አሰልጥኛለሁ ብሏል።

አክስዮን ማህበሩ የዓራተኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በዛሬው ዕለት አክብሯል።

41 ሺህ ኢትዮጵያውያን የስብዕና ማጎልበቻ ስልጠና እንዲያገኙ መደረጉን የማህበሩ ስራ አስፈፃሚ አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን ተናግረዋል።

ብሬክስሩ ትሬዲንግ በእስራኤልና በደቡብ ሱዳን ቅርንጫፍ መክፈቱንም አንስታውቋል።

በትምህርት ዘርፍ በመሠማራትም ፍቅር አስኳላ የተሰኘ ትምህርት ቤት ከፍቷል ብለዋል።

ማህበሩ ባለፈው አመት ሁለት መቶ ስድስት ሚሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱንም ኃላፊው ተናግረዋል።

ከስብዕና ማሰልጠኛ በተጨማሪም በትራንስፖርት ዘርፍ እንደተሰማራም ሰምተናል፡፡

በአባቱ መረቀ

ጥር 16 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

Source: Link to the Post

Leave a Reply