
ብርሀኑ ጁላ የኦነግ ሸኔ አባላትን የመከላከያ ሰራዊት ዩኒፎርም በማልበስ ወደ ማጄቴ እያስገባ መሆኑ ታውቋል አሻራ ሚዲያ ጳጉሜ 3/2015 ዓ/ም ፋኖዎች ከሰሞኑ በሸዋ ከፍተኛ ድል ማግኜታቸውን ተከትሎ የአብይ መንግስት ተጨንቋል። ይህንንም ተከትሎ አሸባሪው የአብይ መንግስት ሀይሉን ለማጠናከር የኦነግ ሸኔ አባላትን መከላከያ በማስመሰል ወደ ሸዋ እያስገባ ነው ተብሏል። እንደምንጫችን ገለፃ ከሰሞኑ ማጄቴና አካባቢዋ ላይ የተማረኩ የመንግስት ሀይሎች አብዛኞች መከላከያ መስለው የገቡና በአብይ መንግስት የተመለመሉ የኦነግ ሸኔ አባል መሆናቸውን አረጋግጠናል ብለዋል። ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- //Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng //https://www.facebook.com/asharamedia24 //ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedi
Source: Link to the Post