“ብርቱ እጆች ያሳመሩት፣ ደጋጎች የሚከቡት”

ጎንደር: ታኅሣሥ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ያማረው ነገር ይበቅልበታል፣ የተወባው ነገር ይታይበታል፣ አራሽና ተኳሽ፣ ጎበዝና ገበዝ፣ ደፋርና ኩሩ ይወለድበታል። በኩራት ያድጉበታል፣ በጀግንነት ይኖሩበታል፣  በግርማ ይመላለሱበታል።  የሚዘራው ይበቅላል፣ የበቀለው ያብባል፣ ያበበው ያፈራል፣ የተባረከ ምድር፣ የተወደደ አድባር ነው። የነገሥታቱን ከተማ በራስጌው፣ አምሳለ ልብ፣ አብረቅራቂ ወርቅ የኾነውን ሐይቅ በግርጌው አድርጎ በውበት ይኖራል፣ አረንጓዴ ካባ ለብሶ በሞገስ ይከርማል። ውብ ምድር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply