ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የጀግና ሜዳሊያ ተነፈጋቸው !

ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የጀ ግና ሜዳሊያ ተነፈጋቸው! በአማራ የህልውና ዘመቻ አስተዋፅኦ ያበረከቱ አካላት ባህርዳር የሽልማትና እውቅና ኘሮግራም ዛሬ ተካሂዷል። በዚህ ኘሮግራም የአሁኑ የአማራ ልዩ ሃይል አዛዥ ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ እና የአማራ ሚሊሻ አዛዥ ኮሎኔል ባምላኩ አባይ የአንደኛ ደረጃ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸልመዋል። በከፋፍለህ ግዛውን የሚተዳደረው የአማራ ብልፅግና ግን በዚህ የሽልማት ኘሮግራም በአብይ አህመድ ቀጥተኛ ትዕዛዝ የጄኔራል ተፈራ ማሞ ስም እንዳይጠራ አድርጎት አልፏል። በመንግስት ዕዝ ስር ሆነው የዘመቱ ፋኖዎች እንደ አስተዋጿቸው በአማራ ብልፅግና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። በራሳቸው …

Source: Link to the Post

Leave a Reply