ማክሰኞ ግንቦት 9 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ አዲስ አበባ ውስጥ ከቤታቸው እንደወጡ አለመመለሳቸውን ባለቤታቸው መነን ኃይሌ ገለፁ። መነን ስለ ባለቤታቸው ሲናገሩ ትናንት ሰኞ ግንቦት 08 ቀን 2014 ከቤታቸው 5 ሰዓት 15 አካባቢ የወጡት ከጓደኛቸው ጋር ቀጠሮ…
The post ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ ያሉበትን ማወቅ እንዳልቻሉ ባለቤታቸው ተናገሩ first appeared on Addis Maleda.
Source: Link to the Post