“ብቁ እና ጤናማ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለመፍጠር የከተሞቻችንን ጽዳት መጠበቅ ልምድ ማድረግ ይኖርብናል” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጽዱ አካባቢን ለመፍጠር በሀገር አቀፍ ደረጃ የተለያዩ ተግባራት በመከናወን ላይ ናቸው፡፡ ጽዱ አካባቢ እና ጽዱ ጤና ተቋም ለተሟላ ጤንነት በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ብርሃን ከተማ የጽዱ ከተማ ሥራ ተጀምሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply