You are currently viewing “ብትቀር ማርያምን እቀየምሀለሁ” በሚል በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሰላማዊ ሰልፍ ተዘጋጀ፡፡ አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ     ጥር 24 ቀን 2015 ዓ/ም          አዲስ…

“ብትቀር ማርያምን እቀየምሀለሁ” በሚል በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሰላማዊ ሰልፍ ተዘጋጀ፡፡ አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥር 24 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ…

“ብትቀር ማርያምን እቀየምሀለሁ” በሚል በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሰላማዊ ሰልፍ ተዘጋጀ፡፡ አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥር 24 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ ጥር 24 (February 1) ለማካሄድ የታሰበው ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው ሀገረ ስብከት የተዘጋጀ ሲሆን ሀገረ ስብከቱ እና ምእመናኑ ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጎን መሆናቸውን በአደባባይ ለማሳየት የሚደረግ መሆኑን ታውቋል፡፡ መንግሥት የሕጋዊ ሲኖዶስን ውሳኔ እንዲያከብርም በዕለቱ ጥሪ ይቀርባል ተብሏል። በዕለቱ ምእመናን ክርስቲያናዊ አለባበስ በመልበስ እንዲገኙ ጥሪ ቀርቧል፡፡ የማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት

Source: Link to the Post

Leave a Reply