ብዙዎቻችን ባመናቸው ሰዎች እንጐዳለን፡፡ እኛም እንጐዳለን፡፡

ነገር ግን በየትኛውም አጋጣሚ ሁሉ ከመማር ይልቅ አለማወቅን፣ ከምህረት ይልቅ ፍርድን፣ ከቸርነት ይልቅ መንፈግን፣ ከርህራሄ ይልቅ ጭካኔን፣ ከመውደድ ይልቅ ጥላቻን እያንፀባረቅን ከራሳችን አልፎ የሀገርንም የጮራ ፍንጣቂ እናደበዝዛለን፡፡ምንም መልካም ብንሰራም፣ በመልካም ላይመዘገብልን ቢችልም ዛሬም ብቸኛው መፍትሄ መልካም ማድረግ ነው ይለናል የዛሬው አሐዱ ንቃት፡፡

ቀን 04/05/2013

አዘጋጅ፡ክብሮም ወርቁ!!

አሐዱ ንቃት

Source: Link to the Post

Leave a Reply