ብፁዕ አቡነ ሰላማ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።ብፁዕ አቡነ ሰላማ ባደረባቸው ህመም በሆስፒታል በሕክምና ላይ እንዳሉ ዛሬ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/AJe-LsJSoCqw_j7D6IY_KIatMLB5BEZDLwCbmPoZSQGsbF8wYrqNK0yzztyn63KQ8jzDS3UMkR7wnwe3HVNgEemxUL20wYb-Y676cy3KuYwlPT2VDkAOh7NCtg1tuQBZMD8J9VhhICzDq7aaN4mKsLLXrTTycrXbDbzignbBI8pscKW7LoEIu4Ig4bn1S3Q7tb28orSqDCHv8um1uzG0pTp4Zfh0Urr733B9LHDrGy657_kJXDaJd7r61OltHkCUEp1_A3KXbhrvfW4jjaN3SxTPQCUyQPxiwpptY_WMpYyXNwM9laGj2qw79NmRiatn2c7r9jx6Nt1NesGd0X5oyA.jpg

ብፁዕ አቡነ ሰላማ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።

ብፁዕ አቡነ ሰላማ ባደረባቸው ህመም በሆስፒታል በሕክምና ላይ እንዳሉ ዛሬ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ መረጃ ያመላክታል፡፡

ብፁዕ አቡነ ሰላማ ከአባታቸው ከአቶ ገብረሥላሴ ገ/መድኅንና ከእናታቸው ወይዘሮ ብዙነሽ ወንድሙ በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ልዩ ስሙ በዓታ ለማርያም በተባለ ቦታ በ1934 ዓ.ም ነበር የተወለዱት።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

መስከረም 18 ቀን 2016 ዓ.ም

ለታማኝና ወቅታዊ መረጃዎች ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

YouTube
https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/video

Source: Link to the Post

Leave a Reply