ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ለተፈናቃሉ ወገኖች በዓል መዋያ የሚሆን ከ800 ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ ድጋፍ አደረጉ

ማክሰኞ ሚያዝያ 11 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ ክርስቲያን የሰሜን ወሎ፣ ደቡብ ወሎና የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞኖች አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ በመጠለያ ውስጥ ለሚገኙ ወገኖች ለበዓል መዋያ ከ870 ሺህ…

The post ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ለተፈናቃሉ ወገኖች በዓል መዋያ የሚሆን ከ800 ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ ድጋፍ አደረጉ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply