You are currently viewing #ብ/ጀኔራል ተፈራ ማሞ የውጭ አገር ህክምና በመከልከላቸው ህይወታቸው አደጋ ላይ መሆኑ ተገለፀ! መጋቢት 14 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ብ/ጀኔራል ተፈራ ማሞ በፀና ስለታመሙ የጥበበ…

#ብ/ጀኔራል ተፈራ ማሞ የውጭ አገር ህክምና በመከልከላቸው ህይወታቸው አደጋ ላይ መሆኑ ተገለፀ! መጋቢት 14 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ብ/ጀኔራል ተፈራ ማሞ በፀና ስለታመሙ የጥበበ…

#ብ/ጀኔራል ተፈራ ማሞ የውጭ አገር ህክምና በመከልከላቸው ህይወታቸው አደጋ ላይ መሆኑ ተገለፀ! መጋቢት 14 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ብ/ጀኔራል ተፈራ ማሞ በፀና ስለታመሙ የጥበበ ጊዮን ሆስፒታል የሀኪሞች ቦርድ የውጭ አገር ህክምና እንዲከታተሉ በወሰነው መሠረት የውጭ አገር ህክምና ለማድረግ ሁኔታዎች ቢመቻቹለትም ከሀገር እንዳይወጡ በመከልከላቸው ህመሙ ስለአገረሸ ህይወታቸው አደጋ ላይ መሆኑን አሻራ ሚዲያ ከባለቤታቸው ከወ/ሮ መነን ጋር ባደረገው የስልክ ቆይታ ለማረጋገጥ ተችሏል ። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply