የቀድሞው የአማራ ክልል ልዩ ኃይል ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ በጠና መታመማቸውን ባለቤታቸው ወ/ሮ መነን ኃይሌ ለቢቢሲ ገለጹ።
ጄኔራል ተፈራ በአሁኑ ወቅት መንቀሳቀስ እንደማይችሉና ከወራት በፊትም ለህክምና ወደ ውጭ አገር እንዳይወጡ መከለልከላቸውንም ተናግረዋል።
ጄኔራል ተፈራ በአሁኑ ወቅት መንቀሳቀስ እንደማይችሉና ከወራት በፊትም ለህክምና ወደ ውጭ አገር እንዳይወጡ መከለልከላቸውንም ተናግረዋል።
Source: Link to the Post