
አብነት ከበደ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ያየው የአንዲት በረሃብ እና በችግር የቆራመዱ እናት ምሥል እንቅልፍ ነስቶት በሌሊት ነበር ወደ ቦረና ጉዞ የጀመረው። እዚያም የተመለከተው ነገር ለማየት እንኳን የሚከብድ ሁኔታ እንደሆነ ይናገራል። አሁንም እኢዘያው ሆኖ ውሎውና አዳሩን እዚያው አድርጎ የተቸገሩትን በቻለው ሁሉ ለመደገፍ እየጣረ ነው።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post