ቦረና ድርቅ እየበረታ ነው

https://gdb.voanews.com/06a20000-0aff-0242-4314-08db00b78004_tv_w800_h450.jpg

ቦረና ውስጥ ድርቅ መበርታቱንና ነዋሪዎቹ በምግብ እጥረት እየተቸገሩ መሆናቸውን ተናግረዋል።

ወደ ስምንት መቶ ሺህ የሚሆን ሰው የምግብ ድጋፍ እንደሚያስፈልገው ተገልጿል።

አዛውንቶችና ሕፃናት በረሃብ እየተጎዱ መሆናቸውና የሚደርሰው የእርዳታ እህልም እጅግ አነስተኛ መሆኑን የቦረና ዞን ድሬ ወረዳ ነዋሪዎችና አንድ የጤና ባለሞያ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን ዘገባ ይከታተሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply