ቦሪስ ጆንሰን “ስልጣን እለቃለሁ” ማለታቸውን ተከትሎ የሩሲያ ባለስልጣናት ደስታቸውን እየገለጹ ነው

የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ “ጆንሰን አይወድንም እኛም አንወደውም ነበር ” ብለዋል

Source: Link to the Post

Leave a Reply