“ቦርከና መቀነቷ፣ ሐረጎ ጉልላቷ”

በዙሪያ ገባዋ ያሉ ኮረብታዎች ውበትን ይሰጧታል፣ ግርማን ያላብሷታል፣ የተዋበውን የተፈጥሮ ካባ እንደለበሱ በክብር ያጎናጽፏታል። መወደድ አይለያትም፣ ፍቅር አይጠፋባትም፣ አንድነት አይቀዘቅዝባትም፣ ኢትዮጵያዊነት ይጎላባታል፣ ፍቅር ከእነ ግርማው ይኖርባታል፣ አብሮነት ከእነ ሞገሱ ይታይባታል። ደግነት ቤቱን ሠርቶባታል፣ ከራስ በላይ ማሰብ መሠረቱን አጸንቶባታል። ብዙዎች ይወዷታል፣ ከአራቱም ንፍቅ እየመጡ ይሰባሰቡባታል፣ በፍቅር ይኖሩባታል፣ በአንደነት ይደምቁባታል፣ በአብሮነት ያጌጡባታል፣ በኢትዮጵያዊነት መልካም ግርማ ይንቆጠቆጡባታል፣ አሸብርቀው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply