ቦይንግ ኩባንያ በኢትዮጵያ  በረራ ደብረዘይት  አካባቢ ለተጎዱት ለእያንዳንዱ ተጎጂ 60 ሚሊየን ብር ካሳ ሊከፍል ተስማማ፡፡ (አሻራ ጥር 2፣ 2013ዓ.ም) ባለፈው ዓመት ከአዲስ አበባ ወደ…

ቦይንግ ኩባንያ በኢትዮጵያ በረራ ደብረዘይት አካባቢ ለተጎዱት ለእያንዳንዱ ተጎጂ 60 ሚሊየን ብር ካሳ ሊከፍል ተስማማ፡፡ (አሻራ ጥር 2፣ 2013ዓ.ም) ባለፈው ዓመት ከአዲስ አበባ ወደ…

ቦይንግ ኩባንያ በኢትዮጵያ በረራ ደብረዘይት አካባቢ ለተጎዱት ለእያንዳንዱ ተጎጂ 60 ሚሊየን ብር ካሳ ሊከፍል ተስማማ፡፡ (አሻራ ጥር 2፣ 2013ዓ.ም) ባለፈው ዓመት ከአዲስ አበባ ወደ ኬኒያ ናይሮቢ ሲበር የነበረ አውሮፕላን ደብረዘይት አካባቢ መከስከሱ ይታወሳል፡፡ በጉዳቱም ሁሉም ተሳፋሪዎች ሙተዋል፡፡ የአሜሪካ ኩባንያ የሆነው ቦይንግ ለሞቱት ለእያንዳቸው ቤተሰብ 1.4 የአሜሪካ ዶላር ወይም 60 ሚሊየን አካባቢ የኢትዮጵያ ብር ለመክፈል ተስማምቷል፡፡… ቦይንግ በተመሳሳይ በኢንዶኔዥያ ለተከሰከሰው አውሮፕላን ካሳ ለመክፈል ወስኗል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply