ቫቲካን ጳጳሷን ገንዘብ በማጭበርበር ፍርድ ቤት ልታቆማቸው ነው – BBC News አማርኛ

ቫቲካን ጳጳሷን ገንዘብ በማጭበርበር ፍርድ ቤት ልታቆማቸው ነው – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/A1F3/production/_114595414_063498947-1.jpg

ቫቲካን የሮማው ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ፖፕ ቀኝ እጅ የሆኑትን ካርዲናል (ሊቀ ጳጳስን) ጨምሮ አስር ግለሰቦች ከገንዘብ ማጭበርበር ጋር በተገናኘ የፍርድ ሂደት እንዲጀመር አዟል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply