
የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከሰሜን ኮሪያው አቻቸው ኪም ጆንግ ኡን ጋር በተገናኙበት ወቅት ሞስኮ ሳተላይቶችን ለፒዮንግያግ እንደምትሰጥ ቃል ገቡ። ኪም ጆንግ ኡን ወደ ሩሲያ አቅንተው በምስራቅ ሩሲያ በሚገኘው ቮስቶቺነይ ኮስሞደድሮም የጠፈር ምርምር ማዕከል ከቭላድሚር ፑቲን ጋር ከእአአ 2019 ወዲህ ለመጀመሪያ ግዜ በአካል ተገናኝተዋል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post