“ተለዋዋጭ በሆነው የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ እና በአህጉር ደረጃ በጋራ እና በትብብር መስራት ይገባል”:- የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

ዕረቡ ግንቦት 3 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በአፍሪካ ሰላም እና ደህንነት እንዲረጋገጥ ተለዋዋጭ በሆነው የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ እንዲሁም በአህጉር ደረጃ በጋራ እና በትብብር መስራት ይገባል ሲሉ የኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ የአፍሪካ የመከላከያ ኤታማዦር…

The post “ተለዋዋጭ በሆነው የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ እና በአህጉር ደረጃ በጋራ እና በትብብር መስራት ይገባል”:- የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply