ባሕር ዳር:መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አሠሪ ፌዴሬሽኖች ኮንፌዴሬሽን እና የዓለም ሥራ ድርጅት ከአማራ ክልል አሠሪዎች ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር በማኅበራዊ ዋስትና እና በሥራ አጥነት ኢንሹራንስ ዙሪያ በባሕርዳር ከተማ ውይይት ተደርጓል። የኢትዮጵያ አሠሪ ፌዴሬሽኖች ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚደንት ኢንጅነር ጌታሁን ሁሴን በሀገሪቱ እየተከሰቱ ያሉ ውስብስብ እና ተለዋዋጭ የምጣኔ ሃብት እና ማኅበራዊ ጉዳዮችን ለመቋቋም የሥራ አጥነት ኢንሹራንስ አስፈላጊ ጉዳይ […]
Source: Link to the Post