ተላላፊ ያልኾኑ በሽታዎችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር እየሠራ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ አስታወቀ።

ጎንደር: መጋቢት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተላላፊ ያልኾኑ በሽታዎች በተለይም ከልብ እና ደም ስር ጋር የተያያዙ (የካንሰር፣ የስኳር በሽታ እና ከመተንፈሻ አካላት ጋር የተያያዙ ህመሞች) በከፍተኛ ደረጃ እየጨመሩ እና የህመም፣ የሞት እና የአካል ጉዳት መንስኤ እየኾኑ መምጣታቸውን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ ተወካይ ኀላፊ መልኬ መኮነን ነግረውናል። ተላላፊ ያልኾኑ በሽታዎች የኑሮ ዘይቤን ተከትሎ የሚከሰቱ በመኾናቸው ግንዛቤን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply