ተመራቂ ተማሪዎች ሥራ ፈላጊ ሳይኾኑ ሥራ ፈጣሪ እንዲኾኑ በትኩረት መሠራቱን የሁመራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አስታወቀ።

ሁመራ፡ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የሁመራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በደረጃ አራት ያሠለጠናቸውን 80 ተማሪዎች አስመርቋል። ተማሪዎቹ በአካውንቲግ፣ በአውቶሞቲቨ፣ በማኑፋክቸሪንግ እና በቢውልዲንግ ኤሌክትሪካል ኢንስታሌሽን ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ናቸው ። የሁመራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲን ጠጁ መሰለ ኮሌጁ የሰው ኀይል እና የግብዓት እጥረት እንዳለበት አንስተዋል። ችግሩን በመቋቋም ከጉድለቶች ይልቅ ባሉ ነገሮች ላይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply