ተመድ ኢትዮጵያ ውስጥ ከታሰሩት ሰራተኞቹ መካከል ስድስቱ መለቀቃቸውን ገለጸ

https://gdb.voanews.com/6591A323-966D-4C4B-B3F7-271FEF9ADF86_cx0_cy5_cw0_w800_h450.jpg

የመንግሥታቱ ድርጅት ቃል አቀባይ ስቴፋን ዱጃሪች ትናንት ኃሙስ በሰጡት ቃል ስድስት ሰራተኞቻችን ተለቀዋል። አምስት ሌሎች ሰራተኞቻችን እና ቤተሰቦቻቸው ግን አሁንም አዲስ አበባ ውስጥ እንደታሰሩ ናቸው ብለዋል።

የትግራይ ተወላጆች በብዛት እየተያዙ ናቸው የሚሉ ሪፖርቶች እየወጡ ባሉበት በዚህ ሰሞን  የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቢያንስ አስራ  ስድስት  ሰራተኞቹ  መታሰራቸውን መግለጹ ይታወሳል። 

Source: Link to the Post

Leave a Reply