“ተመጽዋችነትን ማስቀረት የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ ነው” ተመሥገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን እምቅ የተፈጥሮ ሃብቶች በማልማት ተመጽዋችነትን ማስቀረት የሚያስችል ሥራ በስፋት እየተከናወነ መኾኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገልጸዋል። የበጀት ዓመቱ የመጨረሻው የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ተካሂዷል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማው በማክሮ ኢኮኖሚ እና ዋና ዋና ዘርፎች አፈጻጸም ላይ […]

The post “ተመጽዋችነትን ማስቀረት የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ ነው” ተመሥገን ጥሩነህ first appeared on አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን.

Source: Link to the Post

Leave a Reply