“ተማሪዎችን በየደረጃው በብሔራዊ ደረጃ መመዘን ሀገራዊ ዝግጅቱን ለመገምገም ያግዛል” ፕሮፌሰር መንገሻ አድማሱ።

ባሕር ዳር : ታኅሣሥ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር የምትሰራው በተማረ የሰው ሃብት፤ የምትፈርሰው ደግሞ በአግባቡ ባልተቀረጸ ጭንቅላት ነው፡፡ “የተማረ ይግደለኝ” የሚለው የሀገሬው ሰው ብሂል የሚያሳየውም ይኽንኑ ይመስላል፡፡ ያደጉ ሀገራት የእድገታቸው ምስጢር ሲፈተሸ ለትምህርት ያፈሰሱት መዋዕለ ንዋይ የተሻለ ሆኖ በመገኘቱ ነው፡፡ ትምህርት እንደ ሀገርም ሆነ እንደ ማሕበረሰብ ለመሰልጠን እርሾ ሆኖ ያግዛልና፡፡ “ሮም በአንድ ሌሊት አልተገነባችም” እንዲሉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply