ባሕር ዳር: መስከረም 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ክረምቱ አልፎ መስከረም ሲጠባ ተማሪዎች የእረፍት ጊዜያቸውን አጠናቅቀው ወደ ትምህርት ገበታቸው የሚመለሱበት ወቅት በመኾኑ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ ልጆች ከትምህርት ቤት፣ ከንባብ፣ ከመምህራን ርቀው የቆዩ በመኾናቸው ለአዲሱ የትምህርት ዓመት ከፍተኛ የሥነ ልቦና ዝግጅት ያስፈልጋቸዋል፡፡ የሥነልቦና ባለሙያው አቶ የሻምባው ወርቄ እንደሚሉት ተማሪዎች ለረጅም ጊዜ ከትምህርት ገበታቸው ተለይተው በመቆየታቸው ወደ ትምህርት ቤት ሲያቀኑ ከፍተኛ […]
Source: Link to the Post