ተማሪዎች ሰርቪስ እንዲጠቀሙ አስገዳጅ መመሪያ እየተዘጋጀ ነው

በአዲስ አበባ ላይ የሚገኙት ሁሉም ትምህርት ቤቶች ላይ የሚገኙ ተማሪዎች የትራፊክ መጨናነቅን ከማስቀረት አንፃር የተማሪዎች መጓጓዧ ሰርቪስን እንዲጠቀሙ የሚያስችል ረቂቅ መመሪያ እንደተዘጋጀ እንደሆነ እንደሆነ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ። ከፌደራል ትራንስፖርት ሚኒስቴር ጋር በጋራ በመሆን ረቂቅ መመሪያው…

Source: Link to the Post

Leave a Reply