“ተማሪዎች በፈተና ወቅት ለስኬት የሚያደርሳቸውን መንገድ መዘንጋት የለባቸውም” የሥነልቦና ባለሙያ

👉”ጥሩ ውጤት ለማምጣት ተገቢውን ዝግጅት እያደረግን ነው” ተማሪዎች ባሕር ዳር:ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ወቅቱ ተማሪዎች የድካማቸውን ውጤት ለማየት፣ በጥሩ ውጤትም ወደ ቃጣዩ ደረጃ ለመሸጋገር  የሚያስችለውን ፈተና ለመውሰድ የተቃረቡበት ጊዜ ነው። በዚህ ዘገባችን ተማሪዎች በቀጣይ ለሚወስዱት ፈተና ምንያክል ተዘጋጅተዋል ስንል ተማሪዎችን አነጋግረናል። ተማሪዎች ለውጤት የሚያበቃቸውን መንገድ እንዲከተሉም ምክር ከባለሙያ ይዘናል። የሥነ ልቦና ባለሙያዎች እንደሚመክሩት ፈተና በጉዳዩ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply