ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ከልል ባሉ ዞኖች ትምርት ለማስጀመር በተደረገው ጥረት በአባዛኞቹ ዞኖች ትምህርት በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ መጀመር ተችሏል፡፡ በክልሉ አብዛኛዎቹ ዞኖች ትምህርት ቢጀመርም ተማሪዎች በሚፈለገው መጠን በትምህርት ገበታቸው እየተገኙ እንዳልኾነ ነው የሚገለጸው፡፡ ለዚህ እንደ ዋና ምክንያት የሚጠቀሰው ደግሞ በየአካባቢው የሰላም ኹኔታው አስጊ በመኾኑ ነው፡፡ በደቡብ ጎንደር ዞን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመጡ […]
Source: Link to the Post