“ተማሪዎች ዘንድሮ በያላችሁበት ትደግማላቸሁ” በሚል የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ ነው”:- የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ

ማክሰኞ ግንቦት 16 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) “ተማሪዎች ዘንድሮ በያላችሁበት ትደግማላቸሁ” በሚል የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ መሆኑን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። በ2014 የትምህርት ዘመን ማጠቃለያ ላይ ተማሪዎች ለትምህርታቸው ትኩረት ሰጥተው ማጠቃለያ ፈተናዎችን ለመውስድ እየተዘጋጁ ባለበት ወቅት፣ ማህበራዊ ኃላፊነት በጎደላቸው…

The post “ተማሪዎች ዘንድሮ በያላችሁበት ትደግማላቸሁ” በሚል የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ ነው”:- የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply