“ተማሪዎች የከተማው እና የዩኒቨርሲቲው ጌጦች በመኾናችሁ ሁሉም ማኅበረሰብ እንደ ልጅ ይንከባከባችኃል” የደባርቅ ከተማ የሀገር ሽማግሌዎች

ባሕር ዳር: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ጥሪ ያደረገላቸው ነባር ተማሪዎች እየተቀበለ ነው። ተማሪዎች መግባታቸው ተከትሎ በዛሬው ዕለት ለተማሪዎች የእንኳን ደኅና መጣችሁ መልእክት እና በመማር ማስተማር አካሄድ ዙሪያ ገለጻ ተደርጓል፡፡ በዝግጅቱ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች እና የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ተገኝተዋል። የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት እና የአካዳሚክ፣ ምርምር፣ ቴክኖሎጂ ሽግግር እና ማኅበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply