You are currently viewing # ተማሪ ሰለሞን ደሴ  ከታፈነ ጀምሮ መሰወሩን ቤተሰቦቹ ተናገሩ! ግንቦት 15 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ሰለሞን ደሴ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 የፋይናንስ ሰራተኛ…

# ተማሪ ሰለሞን ደሴ ከታፈነ ጀምሮ መሰወሩን ቤተሰቦቹ ተናገሩ! ግንቦት 15 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ሰለሞን ደሴ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 የፋይናንስ ሰራተኛ…

# ተማሪ ሰለሞን ደሴ ከታፈነ ጀምሮ መሰወሩን ቤተሰቦቹ ተናገሩ! ግንቦት 15 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ሰለሞን ደሴ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 የፋይናንስ ሰራተኛ ሲሆን በጅግዳን ኮሌጅ 4ኛ ዓመት ተማሪ ነው:: በመሆኑም ሚያዚያ 30 ቀን 2015 ዓ.ም መብራት ኃይል በሚገኘው ጅግዳን ኮሌጅ ለፈተና እየተዘጋጀ ባለበት እና በሚያጠናበት ቤተመፅሐፍት ቤት እያለ ፌደራል ፖሊሶች ወስደውታል። ግንቦት 01 ቀን 2015 ዓ.ም ፌደራል ፖሊስ መኖሪያ ቤቱን ፈትሸው የሄዱ ሲሆን ከ01/09/2015 ዓ.ም ጀምሮ ልጃችን ተማሪ ሰለሞን ደሴ የት እንደሰወሩት አናውቅም ሲሉ ቤተሰቡ ለአሻራ ተናግረዋል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply