ተሰጥኦና ክህሎት ያላቸውን ሰዎች ከድርጅቶች ጋር የሚያገናኝ መተግበሪያ ይፋ ሆነ

ተሰጥኦና ክህሎት ብሎም የመፍጠር አቅም ያላቸው ባለሙያዎችን እና ግለሰቦችን እርስበርስ ወይም ተፈላጊና ፈላጊን የሚያገናኝ ‹ልዩ ታለንት› የሚባል መተግበሪያ ይፋ ተደረገ። በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ማለትም በፊልም፣ በሥነ ግጥም፣ በሥነ ጽሑፍ፣ በሥነ ስዕል፣ በሙዚቃ፣ በቴከኖሎጂና በመሳስሉት ልዩ ልዩ ተሰጥኦና ክህሎት ያላቸውን ሰዎች…

Source: Link to the Post

Leave a Reply