“ተሳትፏዊ ግብርና እና የአየር ንብረት ሽግግር” መርሐ ግብር ይፋ ተደረገ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ166 ሺህ በላይ የአርሶ አደር ቤተሰቦችን ከድኅነት በማላቀቅ ዘላቂ የምግብ ዋስትናቸውን ያረጋግጣል የተባለለት “ተሳትፏዊ ግብርና እና የአየር ንብረት ሽግግር” መርሐ ግብር ይፋ ተደርጓል፡፡ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙትን የኅብረተሰብ ክፍሎች የምግብ ዋስትናቸውን እንዲያረጋግጡ የሚያስችል “ተሳትፏዊ ግብርና እና የአየር ንብረት ሽግግር” የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በሥነ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply