ተስፋን ያነገበው የመገጭ ግድብ ሥራ

ጎንደር፣ ታኅሣሥ 25 ፣ 2015 (አሚኮ) ለጥም ይደርሳል ተብሎ የሚጠበቅ፣ ለዓመታት የሚናፈቅ፣ የውኃ ግድብ ነው፣ ውኃ ግን የለውም፣ ለጥም ማርኪያ ተጠብቋል፣ በተጠበቀው ጊዜ ግን አልደረሰም። የታሪካዊቷን ከተማ ሕዝብ ውኃ ያጠጣል፣ በዙሪያው የሚገኙ አርሶ አደሮችንም በመስኖ ልማት ተጠቃሚ ያደርጋል ተብሎ ነበር። ዳሩ እስካዛሬ ድረስ ነበር ብቻ ነው። የሚጠናቀቅበት፣ ተስፋው እውን የሚኾንበት ጊዜ በውል አልታወቀምና። የመገጭ ግድብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply